1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢዴፓ ለዘብተኛ ፓርቲዎችን መቀላቀሉ

ረቡዕ፣ ግንቦት 1 2004

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በምህፃሩ ኢዴፓ፤ አራምደዋለሁ ባለዉ የለዘብተኛ(ሊበራል) ፍልስፍና የአፍሪቃ ብሎም የዓለም ተመሳሳይ ፍልስፍና አራማጅ ፓርቲዎችን መቀላለቁን አመለከተ። ፓርቲዉ አዲስ አበባ ላይ ለሁለት ቀናት ባካሄደዉ ስብሰባ ከአፍሪቃ

ምስል picture alliance/dpa


የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በምህፃሩ ኢዴፓ፤ አራምደዋለሁ ባለዉ የለዘብተኛ(ሊበራል) ፍልስፍና የአፍሪቃ ብሎም የዓለም ተመሳሳይ ፍልስፍና አራማጅ ፓርቲዎችን መቀላለቁን አመለከተ። ፓርቲዉ አዲስ አበባ ላይ ለሁለት ቀናት ባካሄደዉ ስብሰባ ከአፍሪቃ አገራት ከተዉጣጡ 14 ተመሳሳይ ፓርቲዎች ጋ ተወያይቷል። በወቅቱም በስልጣን ድልድል፤ ምርጫ፤ ሃሳብን ነፃነት በመግለፅና በፖለቲካ ፓርሪዎች መብት እንዲሁም በመልካም አስተዳደር ላይ ተግባራዊ ሊሆኑ ይገባል በሚሉት ነጥቦች ከስምምነት ደርሰዉ ተፈራርመዋል። ወኪላችን
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የፓርቲዉን ሊቀመንበር አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አድርሶናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW