1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢጣልያ እና አዲሱ ጥጥር የፍልሰት ህግ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 2001

በኢጣሊያን ከግማሽ ሚሊየን በላይ የሆኑ ዜጎች ወደ ሀገሪቱ በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ እንደሆነ ተገልጿል።

ምስል DW/Pretersmann

እነዚህ በሕገ ወጥ መንገድ ኢጣሊያን ውስጥ የገቡ ስደተኞች ከአምስት እስከ አስር ሺህ ዩሮ ተቀጥተው በቀጥታ ወደ ሀገራቸው እንዲባረሩ የሚያደርግ አዲስ ሕግ በኢጣሊያን ሰሞኑን ፀድቋል።

ተክለ ዕዝጊ ገብረ ኢየሱስ/ማንተጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW