ኤርትራ ለአሸባብ መሣሪያ በማቀበል መወንጀሏ23 ጥቅምት 2004ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2004የኬንያ መገናኛ ብዙሀን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት የጦር መሣሪያ የጫኑ አውሮፕላኖች በተከታታይ ሶማሊያ ማረፋቸውን በመዘገብ ላይ ናቸው ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል AP Graphics/DWማስታወቂያበነዚሁ ዘገባዎች መሠረት የጦር መሳሪያዎቹ የተላኩት ለአሸባብ ሲሆን ምንጫቸውም ኤርትራ መሆኗ ተደጋግሞ ተወስቷል ። የዶቼቬለ የኪስዋህሊ ክፍል የናይሮቢ ዘጋቢ እንዳለው የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘገባዎቹን ያቀረቡት የኬንያ ጦር በዜና ምንጭነት በመጥቀስ ነው ። ኤርትራ በበኩሏ ዘገባዎቹን ሃሰት ስትል አስተባብላለች ። ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ