ኤርትራ ደርሶ መልስ -ማርቲን ሽብዬ28 ሰኔ 2008ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2008ስዊድናውያኑ ጋዜጠኞች ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፔርሰን ወደ ኤርትራ ተጉዘው ተመልሰዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. በኤርትራ ያለ ምንም እክል መዘዋወራቸውን የሚናገረው ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ በጉዟቸው ከጥቂት ወታደራዊ እና የደህንነት ቦታዎች በስተቀር የጠየቁትን ሁሉ ያለምንም ክትትል መጎብኘታቸውን ለዶይቼ ቬለ ተናግሯል። ማርቲን ሰላም የሰፈነባት የሚላት የኤርትራ ጉዳይ «እጅግ የተወሳሰበ» እንደሆነም ይናገራል። ቴዎድሮስ ምህረቱ እሸቴ በቀለ ኂሩት መለሰ