1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እሥራኤል በኔታንያሁ ጠ/ሚንስትርነት መንግሥት ለመመሥረት መዘጋጀቷ፣

ሐሙስ፣ የካቲት 12 2001

እሥራኤል በቅርቡ የፓርላማ ምርጫ ካካሄደች ወዲህ ይበልጥ ቀኝ -ዘመም መንግሥት መመሥረት የሚያስችላት ሁኔታ ተፈጥሯል። «እሥራኤል ቤታችን »የተሰኘው ፓርቲ መሪ አቪግዶር ሊበርማን ፣ የሊኩድ ፓርቲ መሪ የቤንያሚን ኔታንያሁ ተጣማሪ እንደሚሆኑ ካስታወቁ ወዲህ ፣ ራሳቸው ኔታንያሁ፣ የጠ/ሚንስትርነቱን ሥልጣን መያዛቸው እንደማይቀር ተገልጿል።

ኔታንያሁና ሊበርማን፣ምስል AP/DPA/DW-Grafik

ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በኢየሩሳሌም የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ዜናነህ መኮንንን ስለአገሪቱ ፖለቲካና የሰላሙ ዕጣ-ፈንታ፣ በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW