1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«እስላሞፎቢያ» በአሜሪካ

ዓርብ፣ ነሐሴ 7 2002

አሜሪካውያን በእስልምና ሃይማኖት ላይ ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እየሰፋ መጥቷል።

«እስላሞፎቢያ» በአሜሪካ
የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖታዊ ምልክቶች፣ምስል AP Graphic / DW-Fotomontage

መስከረም 1 በኒውዮርክ መንታ ህንጻዎች ላይ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የአሜሪካውያን ስሜት እየከፋ እንደመጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የሽብር ጥቃት ከደረሰባቸው መንታዎቹ ህንጻ አጠገብ መስጊድ እንዲሰራ ከቀረበው ሀሳብ ጋር ተያይዞ በመላ አሜሪካ ተቃውሞ ተሰምቷል። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አለው። v

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ

አበበ ፈለቀ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW