1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስክንድር ነጋ ተሸለመ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 19 2009

ለ እስክንድር ሽልማት ዶቼቬለ ያነጋገራት ባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል ሽልማቱ የርሱ ብቻ ሳይሆን በእስር ላይ ለሚገኙ እና ለተሰደዱ ጋዜጠኞች ጭምር ነው ብላለች።

Symbolbild Pressefreiheit Sudan
ምስል DW

Beri. Wash Ethiopia’s Eskinder Nega named IPI Press Freedom Hero - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

ዓለም ዓቀፉ የፕሬስ ተቋም በምህፃሩ አይፒአይ በእሥር ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን የ9 ኛው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሲል ሰየመ። መቀመጫውን ኦስትሪያ ቭየና ያደረገው ተቋም ይህን መሰሉን ሽልማት የሚሰጠው ራሳቸውን ለአደጋ በማጋለጥ ለፕሬስ ነጻነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ጋዜጠኞች ነው። በኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የ18 ዓመታት እሥራት የተፈረደበት እስክንድር ከዛሬ 5 ዓመት ከ7 ወር  ወዲህ በእርስ ላይ ይገኛል። ስለ እስክንድር ሽልማት ዶቼቬለ ያነጋገራት ባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል ሽልማቱ የርሱ ብቻ ሳይሆን በእስር ላይ ለሚገኙ እና ለተሰደዱ ጋዜጠኞች ጭምር ነው ብላለች።  

መክብብ ሸዋ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW