ፖለቲካእቴጌ ጣይቱ ብጡል: ኢትዮጵያዊቷ ጀግና02:07This browser does not support the video element.ፖለቲካPhilipp Sandner26 ሚያዝያ 2013ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2013የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ኢትዮጵያ ላይ ዐይናቸውን በጣሉበት ጊዜ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ከባለቤታቸው ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ጎን በመቆም በንጉሠ ነገሥቱ ላይ የተጀመሩ ሴራዎችን እና ጦርነቶችን የተቃወሙ ጀግና ሴት ናቸው። በአድዋ ጦርነት ከነበሩ የጦር አዛዦችም አንዷ ነበሩ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ