1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«እኛም ኦሮሞዎች ነን» በብሪታኒያ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ሃይል

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2008

በታላቋ ብሪታኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን «እኛም ኦሮሞዎች ነን» በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።

Oromo Proteste in Äthiopien
ምስል Oromia Media Network

[No title]

This browser does not support the audio element.

አዲስ አበባ ከተማን ከአጎራባች የኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር ለማቀናጀት የቀረበውን ዕቅድ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የኢትዮጵያ መንግስትን እርምጃ ያወገዙት የተቃውሞ ሰልፈኞች የብሪታኒያ መንግስት በኢትዮጵያ መንሥት ላይ ጫና እንዲያሳድር በመጠየቅ ላይ ናቸው።

ድልነሳ ጌታነህ

እሸቴ በቀለ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW