1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እየተባባሰ የቀጠለዉ እስራኤልና የፍልስጤም ግጭት  

ዓርብ፣ ግንቦት 6 2013

በሳምንቱ መጀመርያ ሰኞ በእስራኤል እና ፍልስጤም የተቀሰቀሰዉ ግጭት ወደለየለት ጦርነት እንዳያመራ ስጋት ቀስቅሶአል። ዓለማቀፉ ማህበረሰብ በእስራኤል እና ፍልስጤማውያን መካከል የሚካሄደዉ ውግያው እንዲረግብ ጥሪ እያስተላለፈ ነው።

Weltspiegel 14.05.2021 | Israel Konflikt | Rafah, israelischer Luftangriff
ምስል Said Khatib/AFP/Getty Images

እስራኤል ዉስጥ በአረቦች መካከል ያለዉ ዉዝግብ ሌላዉ አሳሳቢ ነገር ነዉ

This browser does not support the audio element.

 

ባለፈዉ ሰኞ በእስራኤል እና ፍልስጤም የተቀሰቀሰዉ ግጭት ወደለየለት ጦርነት እንዳያመራ ስጋት ቀስቅሶአል። ዓለማቀፉ ማህበረሰብ በእስራኤል እና ፍልስጤማውያን መካከል የሚካሄደዉ ውግያው እንዲረግብ ጥሪ እያስተላለፈ ነው። የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሐማስ በእስራኤል ላይ እያደረሰ ነው ያሉትን የሮኬት ጥቃት ማዉገዛቸዉ ነዉ የተሰማዉ ። ባይደን እስራኤል የሰላማዊ ሰዎችን ደህንነት በመጠበቀ  ራሷን የመከላከል መብት አላት ሲሉ መናገራቸዉ ተሰምቶአል። የእስራኤል እና የፍልስጤም ጦርነት ምን ሁኔታ ላይ ይገኛል ዛሬ። የእየሩሳሌሙን ወኪላችንን አነጋግረነዋል።  

 

ዜናነህ መኮንን

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW