1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ይፈጸማል ስለተባለው ግድያ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 25 2014

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መንግስት ታጣቂዎችን ለመዋጋት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የንጹኃን ዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታውን መወጣት አልቻለም ሲሉ ኦፌኮ እና ኦነግ ወቀሱ። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ንጹሃን ዜጎችን ደኅንነት እንደሚጠብቅ በመግለጥ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ አባላት ጭምር ከተገደሉት ውስጥ ይገኙበታል ብሏል።

Äthiopien | Wahlen | Oromia

መንግስትና ተቃዋሚዎቹ በጉዳዩ ተወዛግበዋል

This browser does not support the audio element.

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መንግስት ታጣቂዎችን ለመዋጋት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የንጹኃን ዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታውን መወጣት አልቻለም ሲሉ ኦፌኮ እና ኦነግ ወቀሱ። ፓርቲዎቹ ለመገናኛ ብዙኃን በላኩት ጋዜጣዊ መግለጫ ይህንኑ ብለዋል። በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ስፍራዎች እንዲሁም በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ንጹሃንን ያልለዩ ግድያዎች ይፈጸማሉም ብለዋል። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ንጹሃን ዜጎችን ደኅንነት እንደሚጠብቅ በመግለጥ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ አባላት ጭምር ከተገደሉት ውስጥ ይገኙበታል ብሏል። 

ሥዩም ጌቱ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW