ኦባማ እና አዲስ የሰጧቸው ሹመቶች
ዓርብ፣ ሚያዝያ 21 2003ማስታወቂያ
አሁን የመከላከያ ሚኒስትር የሆኑት ሮበርት ጌትስ በማዕከላዊ የስለላ ተቋም ሲ አይ ኤ ሃላፊ በሆኑት ሊሎን ፔኔታ ይተካሉ። ጄነራል ዴቪድ ፓትሪያስ ደግሞ የስለላውን መስሪያ ቤት እንዲመሩ ተሹመዋል። የትላንቱ ሹመት ለአፍጋኒስታንም አዲስ ሃላፊ አስገኝቷል። ይህ የሹመት ውሳኔ በፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አጠቃላይ የደህንነትና የመከላከያ ፖሊሲ ላይ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሏል። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አለው።
አበበ ፈለቀ
መሳይ መኮንን
ተክሌ የኋላ