1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ኦነግ ከምርጫው ራሱን አግልሏል

ዓርብ፣ የካቲት 26 2013

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በመጪው ግንቦት ለሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ ሲደረግ በነበረውና ትናንት በተጠናቀቀው የእጩዎች ምዝገባ ላይ አንድም እጩ አለማስመዝገቡን አስታውቋል። ፓርቲው ዕጩ አለማስመዝገቡ  ከምርጫው ሙሉ በሙሉ ራሱን ለማግለሉ ማሳያ መሆኑን የኦ.ነ.ግ ግዜያዊ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በቴ ዑርጌሳ ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል፡

 Logo Oromo Liberation Front

ኦነግ ከዘንድሮው ምርጫ ቀርቷል

This browser does not support the audio element.

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በመጪው ግንቦት ለሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ ሲደረግ በነበረውና ትናንት በተጠናቀቀው የእጩዎች ምዝገባ ላይ አንድም እጩ አለማስመዝገቡን አስታውቋል። ፓርቲው ዕጩ አለማስመዝገቡ  ከምርጫው ሙሉ በሙሉ ራሱን ለማግለሉ ማሳያ መሆኑን የኦ.ነ.ግ ግዜያዊ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በቴ ዑርጌሳ ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል፡፡ ኦነግ ከምርጫው ተሳትፎ ለመገለሉ እንደምክኒያት ያቀረበውም ከአባላቱ እስራት እስከ ጽ/ቤቶቹ መዘጋት በሚደርሱበት ጫና ነጻ የመንቀሳቀስ አውድ ማጣት መሆኑን ነው፡፡
ስዩም ጌቱ
ታምራት ዲንሳ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW