1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገራት እና የዓለም ባንክ ዘገባ 

ሐሙስ፣ መስከረም 26 2009

ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገራት ዘንድሮ 1,6% የምጣኔ ሀብት እድገት ብቻ እንደሚያስገኙ የዓለም ባንክ ሰሞኑን ያወጣው ዘገባ አስታወቀ። እንደ ዘገባው፣ ይኸው እድገት ባለፉት ሁለት አሰርተ ዓመታት ከተመዘገበው ጋር ሲነፃፀር በጣም ዝቅተኛ ነው።

Nigeria Port Harcourt Arbeiter auf Plattform Ölförderung
ምስል Getty Images/AFP/P. Utomi Ekpei

Ber.Washington(Weltbanksbericht_ Wirtschaftswachstum_Afrika südlich der Sahara ) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

ለዚህም ዘገባው በዓለም የነዳጅ እና የማዕድናት ዋጋ መቀነስ እንደ ምክንያት ጠቅሶዋል።  በዚህ በተያዘው አውሮጳዊ 2016 ዓም በአፍሪቃ ኤኮናሚ እድገት ኮት ዲቯር እና ሴኔጋል ቀዳሚውን ቦታ ሲይዙ፣ ኢትዮጵያ፣ ርዋንዳ እና ታንዛንያ ከስድስት ከመቶ በላይ እድገት እንደሚያስመዘግቡ የባንኩ ጠበብት ጠቁመዋል። 

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW