1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

«ከሱሰኝነት መመለስ»ድራማ

Marta Barroso ማርታ ባሮሶ
ቅዳሜ፣ መጋቢት 14 2016

ድራማው በሃያዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙት ሶስቱን የወንድማማች ልጆች በአንዲት አፍሪቃዊት ከተማ ውስጥ የማህበራዊ ሚዲያው እና ቴክኖሎጂው በየግል ሕይወታቸው እና በሞያቸው የሚያሳድርባቸውን የህይወት ውጣ ውረድ ለማሸነፍ የሚያደርጉት ጥረት ላይ ያተኩራል።

ከሱሰኝነት መመለስ ምልዕክት

ክፍል 1«ከእውነታው ዓለም መውጣት»

This browser does not support the audio element.

 ሶስቱ የወንድማማች ልጆች በምናባዊ እና በገሃዱ ዓለም መካከል የተዛባውን የእውነታ ሚዛን ለማስጠበቅ የሚያደርጉትን ጥረት እና ለሕይወታቸው በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር ሲማሩ፤ የሚገጥማቸውን እንቅፋት እና ድል ቀርባችሁ እንድትመሰክሩ ተጋብዛችኋል። ባለታሪኮቻችን በማህበራዊ መገናኛ እና ከዚያ ውጭ ያለውን ህይወታቸውን እንዴት ሚዛናዊ ማድረግ ይችሉ ይሆን ? ይህ በማርታ ቦሮሶ ተጽፎ የተዘጋጀው «ከሱሰኝነት መመለስ» የተሰኘው ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ነው።

 

ደራሲ: ማርታ ቦሮሶ (አንጎላ)

ትርጉም : ታምራት ዲንሳ

ፕሮዲውሰር : ልደት አበበ / ሃና ደምሴ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW