ከስዑዲ ተመላሾችን መልሶ የማቋቋሚያ ጥረት
ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2007ማስታወቂያ
በእንግሊዝኛው ምሕጻር CRDA በመባል የታወቀው የክርስቲያናዊ በጎ አድራጎት ማሕበራት፤ የተባበሩት መንግሥታት ጽ/ቤቶች ተጠሪዎችን፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንና የተለያዩ የመንግሥት አካላትን ፤ እንዲሁም ከስዑዲ ዐረቢያ የተመለሱ ወገኖች በተገኙበት ፤ መፍትኄዎችን በመዳሰስ ውይይት እንዲካሄድ አድርጓል። ውይይቱን የተከታተለው ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ