1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከቀዉስ ያልወጣችዉ ሶማሊያ

ሐሙስ፣ ጥር 7 2001

በሶማሊያ ለሁለት ዓመታት የሰነበተዉ ኢትዮጵያ ወታደራዊ ኃይል መቃዲሾ ከሚገኙ የጦር ሰፈሮቹ የመጨረሻዉ ቡድን መልቀቁን ዘገባዎች እየገለጡ ነዉ።

ታጣቂዎች በሶማሊያ
ታጣቂዎች በሶማሊያምስል AP

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነርን ጨምሮ በርካታ ታዛቢዎች የወታደሮቹ መዉጣት በሶማሊያ የፀጥታ ክፍተትን ፈጥሮ አገሪቱን ከከረመባት ዉጥንቅጥ እንደሚዘፍቃት ስጋታቸዉን ያሰማሉ። በአንፃሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች መዉጣት ጦርነት እንዲያከትም፤ እርቅ እንዲሰፍን ይረዳል የሚሉም አልጠፉም።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW