ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ አማራዎች ጉዳይ
ሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2010![Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP](https://static.dw.com/image/19312307_800.webp)
ማስታወቂያ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዛሬ ይፋ ባደረገው ሰፊ እና ዝርዝር መግለጫው ብሔር ላይ ያተኮረው ጥቃት መጠነፈ ማፈናቀል እና ሃብት ንብረት የመዝረፍ እንዲሁም ዘር የማፅዳት ተግባርን እንደሚያካትት አመልክቷል። ተፈናቅለው ወደሌላ አካባቢ ሄደው በቤተክርስቲያን የተጠለሉትም ከተጠጉበት እንዲገፉ ጫና እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ እንደደረሳቸውም የፓርቲዉ አመራሮች ዘርዝረዋል። መግለጫውን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ