እስር የቆዩት ጋዜጠኞች ወደ ቀድሞ ስራችን መመለስ መፈለጋችን ለኢትዮጽያ ህዝብ ፣ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ፣እንዲሁም የፕሪስ ነጻነት እንዲከበር ለሚፈልጉ ሁሉ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ ባወጡት መግለጫችዉ ሲያሳዉቁ፣ የኢትዮጽያ ማስታወቅያ ሚኒስቴር የፕሪስ ፈቃድ ሰጭ ክፍል በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የዉሳኔዉን መልስ እስኪያገኙ መጠበቅ አለባቸዉ ይላል አዜብ ታደሰ ወደ አዲስ አበባ በመደወል ይህን አጠናቅራለች።