1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከ9 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ይፈልጋሉ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 10 2008

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት አሁንም ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎች እርዳታ ይፈልጋሉ። የዓለም ምግብ ድርጅት በድርቅ ለተጠቁ ወገኖች 132 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገልጧል።

Äthiopien neue Lebensmittel Lieferservice
ምስል DW/J. Jeffrey

[No title]

This browser does not support the audio element.

በፖለቲካዊ ቀውስ የምትታመሰው ኢትዮጵያ ኤል-ኒኖ በሚባለው የአየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለመመገብ አሁንም ድጋፍ ትፈልጋለች። ቀደም ብሎ በአገሪቱ በተፈጠረው ድርቅ ምክንያት የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር 10.2 ሚሊዮን የነበረ ቢሆን አሁን በ500,000 አካባቢ መቀነሱ ተነግሯል። የዓለም ምግብ ድርጅት በድርቅ ለተጠቁ ወገኖች 132 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገልጧል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW