ታሪክየታንዛኒያ የነጻነት ተጋድሎ ፈር ቀዳጅ01:47This browser does not support the video element.ታሪክ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi27 መጋቢት 2010ሐሙስ፣ መጋቢት 27 2010ኪንጄኬቲሌ ንጓሌ በአፍሪቃ ታሪክ አወዛጋቢ ሥፍራ አላቸው። በ20ኛው ክፍለ-ዘመን መባቻ አኹን ታንዛኒያ ብለን የምንጠራት ሀገር ዜጎች የጀርመን ቅኝ ገዢዎችን ተቃውመው እንዲታገሉ አበረታትተዋል። ተከታዮቻቸው ጥይት እንዳይመታቸው የሚጋርድ የተቀደሰ ውኃ አለኝ ሲሉ ቃል በመግባታቸውም ይታወቃሉ። አንዳንዶች ኪንጄኬቲሌን ለሕዝባቸው ተስፋ እና ብርታትን ያሰነቁ ጀግና አድርገው ይመለከቷቸዋል። ሌሎች ደግሞ ሰውዬው ሕዝባቸውን ወደ ሞት የነዱ አታላይ ነበሩ ይሏቸዋል።#ARAMHማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ