1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያታ ሁለተኛ ዘመነ ሥልጣናቸዉን ጀመሩ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 19 2010

ኬንያታ በአወዛጋቢዉ ምርጫ ማሸነፋቸዉን ያፀናዉ የሐገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነዉ።ኬንያታ ዛሬ በዓለ ሲመታቸዉ ሲከበር በሀገሪቱ ሕዝብ መካከል ሰላምና መቀራረብን ለማውረድ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል

Kenia Amtseinführung Präsident Kenyatta
ምስል Reuters/T. Mukoya

(Beri.Nairobi) Kenyatta-Vereidigung - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

ኬንያ ዉስጥ ባለፈዉ ጥቅምት በተደረገዉ ድጋሚ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት የሐገሪቱ ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ቃለ መሐላ ፈፅመዉ የሁለተኛ ዘመነ-ሥልጣናቸዉን ሥራ በይፋ ጀምረዋል።ኬንያታ በአወዛጋቢዉ ምርጫ ማሸነፋቸዉን ያፀናዉ የሐገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነዉ።ኬንያታ ዛሬ በዓለ ሲመታቸዉ ሲከበር በሀገሪቱ ሕዝብ መካከል ሰላምና መቀራረብን ለማውረድ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል፡፡ይሁንና የኡሁሩ ኬንያታን ፕሬዘዳንትነት ‹‹አልቀበልም!›› ያለው  የተቃዋሚዉ የብሔራዊ ላዕላይ ሕብረት (NASA-በምሕፃሩ) ደጋፊዎች እና ፖሊስ ርዕሠ-ከተማ ናይሮቢ ዉስጥ ተጋጭተዉ ነበር፡፡የናይሮቢዉ ወኪላችን ሐብታሙ ስዩም በዓለ ሲመቱን ተከታትሎት የላከልን ዘገባ አለን።

ሐብታሙ ስዩም

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW