1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ኮሮና ለመከላከል የመገናኛ ብዙሀን ሚና 

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 1 2012

በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ስለ ኮሮና ቫይረስ ሰፊ ሽፋን እንደሚሰጡ አነቃቂም አስጠንቃቂም መልዕክቶች አሁንም አሁንም በስፋት ለህዝብ እያደረሱ መሆኑን አስተያየት ሰጭዎቹ ተናግረዋል። የመገናኛ ብዙሃኑ ዋጋና ኃይላቸው ከፍ ያለነው ያሉት አንድ የጋዜጠኝነት መምህር ደግሞ የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ከህዝቡ የተሻ እውቀት ሊኖርባቸዋል ይገባል ብለዋል።

Äthiopien Addis Abeba | Mufti Haji Omar Idris, Präsident Islamic Affairs Supreme Council
ምስል፦ DW/S. Muchie

ኮሮና ለመከላከል የመገናኛ ብዙሀን ሚና 

This browser does not support the audio element.

የኮሮና ተህዋሲ ወረርሽኝን ለመከላከል መገናኛ ብዙሃን ህዝብን በማስተማር ረገድ መልካም የሚባል ስራ ላይ መሆናቸውን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው ሰዎች ተናገሩ። በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ስለ ኮሮና ቫይረስ ሰፊ ሽፋን እንደሚሰጡ አነቃቂም አስጠንቃቂም መልዕክቶች አሁንም አሁንም በስፋት ለህዝብ እያደረሱ መሆኑን አስተያየት ሰጭዎቹ ተናግረዋል።ጊዜው የመገናኛ ብዙሃኑ ዋጋና ኃይላቸው ከፍ ያለበት ነው ያሉት አንድ የጋዜጠኝነት መምህር ደግሞ፣ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ ያላቸው ግንዛቤ ውሱን በመሆኑ ራሳቸውን ከህዝቡ አንድ እርምጃ ማስቀደም ይኖርባቸዋል ሲሉም አሳስበዋል። ሰሎሞን ሙጬ ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ አሰናድቷል።
ሰሎሞን ሙጬ 
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW