1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮንትሮባንድና አንፃሩ ርምጃ በደቡብ ኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ኅዳር 1 1997

በሕገወጥ መንገድ የሚፈፀም ገቢና ወጭ ንግድ/ማለት ኮንትሮባንድ ለአንዲት ሀገር የኤኮኖሚ ሂደትና የገበያ ዕድገት ከባድ መሰናክል ነው የሚሆነው።

ይኸው መሰናክል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በምሥራቅና በደቡብ ተሥፋፍቶ ነው የሚገኘው። የአዋሳው ወኪላችን ፀጋዮ እንደሻው በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ እና የመንግሥታዊ ቁጥጥሩም ርምጃ ምን እንደሚመስል ለመገንዘብ ሰሞኑን እስከ ሞያሌ ተጉዞ ስለዚሁ ትዝብቱ አንድ ዘገባ አስተላልፎልናል። ዛሬ ታዲያ፥ በሞያሌ ልዩ የጉምሩክ ተወካይ-ኃላፊ የሆኑት አቶ ፀጋዬ ገብሩ እና የወረዳው የእንስሳት ግብይት፣ ቆዳና ሌጦ ጉዳይ ተከታታይ-ኤክስፐርት አቶ በየነ በቀለ የሰጡት መግለጫ የታከለበትን የፀጋዬ እንደሻውን ዘገባ ነው የምናሰማችሁ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW