1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወደ ሀገር ተመላሾች

03:04

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 4 2015

አፍሪቃ ውስጥም ብዙ ማራኪ ነገሮች አሉ። ክላውዲያ ሉሞር ይህን ለዓለም ማሳየት ትፈልጋለች። በዩናይትድ ኪንግደም 8 አመታትን ካሳለፈች በኋላ ወደ ሀገሯ ጋና ተመልሳ ግሊትዝ የተባለ የፋሽን መጽሔት ማሳተም ጀምራለች። ይህ ዛሬ የጋና ዝነኛ የፋሽን መጽሔት ነው።

ለምዕራባውያን ሰዎች ሁሌ የምናሳያቸዉ ምን ያህል እንደተራብንና ጦርነት ከሆነ እንዴት ወደዚህ መጥተው መዋለ ንዋይ ሊያፈሱ እና ለወጣቱ ስራ ሊፈጥሩ ይችላሉ? ትላለች ክላውዲያ ። ወደ ሀገር ቤት መመለስ ለሚፈልጉ ዲያስፖራዎች የምትመክረው አእምሮዋቸውን ለመመለስ ዝግጁ እንዲያድርጉ ነው። #77ከመቶው

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW