ወደ ሰሜን ሸዋ የተዛመተው ግጭት
ሰኞ፣ መጋቢት 30 2011ማስታወቂያ
የቡድኑ እንቅስቃሴ አስቀድመው ለበላይ አካላት ማሳወቃቸውን የጠቆሙት የሰሜን ሽዋ ዞን የአስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ካሳሁን እምቢያለ ለድርጊቱ ተጠያቂዎችን ለይቶ ይፋ ከማድረግ ይልቅ በጥቅሉ አንዳንድ የጥፋት ኃይሎች እየተባለ መድበስበሱ መፍትሄ እንዳላመጣ ገልጸዋል። የባሕር ዳሩ ዘጋቢያችን ዘገባ ልኮልናል።
ዓለምነው መኮንን
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ