1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«ውስጣዊ ጀግንነትሽ» ክፍል 1

03:10

This browser does not support the video element.

ዓርብ፣ ጥቅምት 8 2017

ኦሞ የዩንቨርሲቲ ተማሪ ናት። እሷ እና አብረዋት አንድ አፓርታማ ተከራይተው የሚኖሩት ጓደኞቿ ሴቶች በመሆናቸው (ብቻ) የተለያዩ ፈተናዎች ይገጥሟቸዋል። ኦሞ እነዚህን ፈተናዎች ስትጋፈጥ ውስጧ ጠንካራ እና ጀግና መሆንዋን ተረድታለች። ኦሞ «ውስጣዊ ጀግንነትሽ» የሚለዉ ክፍል ትረካዋ በሴቶች እና ልጃገረዶች መብት ላይ ያተኩራል። #ውስጣዊጀግንነትሽ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW