ትምህርትአፍሪቃ«ውስጣዊ ጀግንነትሽ» ክፍል 202:36This browser does not support the video element.ትምህርትአፍሪቃ15 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 15 2017ኦሞ እና አንድ መኖሪያ ክፍል አብረዋት የሚጋሩት የክፍል ባልደረቦቿ ሊያ እና ላይላ የኑሮ ውድነት እያሰቃያቸው ነው።ላኢላ ችግሯን ለመቅረፍ በእጥፍ የሚበልጣት ፍቅረኛ ትይዛለች። ኦሞ ግን እናቷ የመከሯት ትዝ አላት፤ በገንዘብ ከማንም ጥገኛ መሆን እንደሌለባት! ኦሞ ጥገኛ ላለመሆን ምን ታደርግ ይሆን? ይህ ክፍል የሴቶች መብት እና ፆታዊ እኩልነት ላይ ያተኩራል። #ውስጣዊጀግንነትሽማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ