ትምህርትአፍሪቃ«ውስጣዊ ጀግንነትሽ » ክፍል 302:56This browser does not support the video element.ትምህርትአፍሪቃ22 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 22 2017ኦሞ አሁን በገንዘብ ነፃነቷን የተጎናፀፈችበት የኦንላይን ስራ አላት። አንድ ቀን በስደተኛ ጣቢያ ለሚኖሩ ሴቶች በተዘጋጀው መርኃ ግብር ላይ ንግግር እንድታደርግ ተጋብዛ ሄደች። ይህም አጋጣሚ የተፈናቀሉ ወይም ስደተኛ የሆኑ ሴቶች ምን ያህል ለሰብአዊ መብት ጥሰት ተጋላጭ እንሆኑ እንድታውቅ አደረጋት። በዚህ ክፍል ኦሞ ለተገን ጠያቂዎች መብት መታገል ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ትደርስበታለች። #ውስጣዊጀግንነትሽማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ