1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«ውስጣዊ ጀግንነትሽ» ክፍል 5

02:59

This browser does not support the video element.

ዓርብ፣ ኅዳር 6 2017

የኦሞ ጓደኛ ሊያ ለተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንትነትነት ታጭታለች። ለምርጫ ዘመቻዋ የምትሰራው ኡዋ በአንድ ጊዜ የሚተማመኑባት ሰራተኛ መሆኗ ቀርቷል። ይህም በወር አበባዋ ምክንያት ነው። በዚህ ክፍል ኦሞ የወር አበባ መቀበያ እጦት በልጃ ገረዶች እና ሴቶች ህይወት ላይ ምን ያህል ከፍተኛ ሚና እንዳለው ትረዳለች። #ውስጣዊጀግንነትሽ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW