ዓለም አቀፉ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንና ኢትዮጵያ
ሰኞ፣ ጥቅምት 3 2012ማስታወቂያ
ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንን አስመልክቶ አዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ጉባዔ በኢትዮጵያ በዘርፉ ስለሚካሄደዉ ጥንቃቄ እና ዝግጅት በሰፊዉ መወሳቱ ተነገረ። በጉባዔዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደዘገበዉ በጉባዔዉ ላይ ለጋሽ ድርጅቶች ርዳታ አቅራቢ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ