ዓለም አቀፍ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ሪፖርት
ሐሙስ፣ ሰኔ 11 2001![](https://static.dw.com/image/4336479_800.webp)
ማስታወቂያ
በሪፖርቱ መሰረት ኢትዮጽያና ኤርትራም፣ ዜጎቻቸዉ ለስራ ብለዉ ወደ ዉጭ አገር በመጓዝ፣ ለወሲብ ጥቃት፣ ለከባድ ስራና፣ ለሴተኛ አዳሪነት ተጋልጠዋል። ሪፖርቱ ኢትዮጽያን ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት ከሚያደርጉት ኤርትራን ደግሞ ለችግሩ ትኩረት ከነፈጉ አገራት ጎራ መድቧቸዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ አበበ ፈለቀ እንዲህ አጠናቅሮታል።
አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ/አርያም ተክሌ