ዓለም አቀፍ ርዳታና ሰብአዊ መብቶች
ዓርብ፣ መስከረም 28 2008ማስታወቂያ
የዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንዑስ ኮሚቴ በምክር ቤቱ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ጉዳይ ኮሚቴ በመባል ይታወቃል። ኮሚቴው ከመካከለኛው የአሜሪካ አህጉር፣ ከአውሮጳ እና ከአፍሪቃ ሦስት ሰዎችን ያነጋገረ ሲሆን፤ ከአፍሪቃ አቶ ኦባንግ ሜቶ ሰዎች በመናገራቸው እና በመጻፋቸው ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚታሰሩ ገልጸዋል። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሺንግተን ዲሲ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ