1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅትና የፕሮዤዎች ብድር፣

ሐሙስ፣ መጋቢት 1 2003

መንበሩ ቪየና ኦስትርያ የሚገኘው የነዳጅ ዘይት አምራች እና ላኪ ሀገሮች ድርጅት -ኦፔክ ያቋቋመው በምህጻሩ ኦፊድ በመባል የሚታወቅው ዓለም አቀፍ ድርጅት፡ በዓለም ለሚገኙ ድሆች ሀገሮች ዘላቂ ልማት ያስገኙ ዘንድ ብድር ይሰጣል።

የዓለም ባንክ አካል ከሆነው የአፍሪቃ ልማት ባንክ እና ሌሎች ፊናንስ

ድርጅቶች ጋ ተባብሮ የሚሰራው ይኸው ድርጅት ከጥቂት ጊዜ በፊት ከሰሀራ

በስተደቡብ ለሚገኙት አፍሪቃውያት ሀገሮች፡ ማለትም፡ ለጋምቢያ፡ ኒዠር፡

ሲየራ ልዮን እና ለኢትዮጵያ ወደ ሰባ ሚልዮን ዶላር ብድር ለመስጠት

አንድ ውል ተፈራርሞዋል። ገንዘቡ በተለይ ለገጠሩ አካባቢ ልማት

እንደሚውል ኦፊድ ገልጾዋል።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW