ህወሓት በያዛቸው አካባቢዎች እርዳታ ሊሰጥ ነው
ሐሙስ፣ መስከረም 6 2014ማስታወቂያ
መንግስት አሸባሪ ሲል በፈረጀው ህወሓት በመያዛቸው አስፈላጊው የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በወቅቱ አለመቅረብ ለከፋ ችግር አጋልጧቸዋል በተባሉ የሰሜን ወሎ አንዳንድ አካባቢዎች እርዳታ ለማድረስ እንቅስቃሴ መጀመሩን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ድጋፉ በታቀደው ጊዜ እንዲደርስ በአገሪቱ የሚሰሩ አለም አቀፍ ለጋሽ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ስምምነት ላይ መደረሱን እና እስካሁን እርዳታ የጫኑ አምስት ተሽከርካሪዎች ወደ አካባቢዎቹ መንቀሳቀሳቸው ተገልጿል።
መሳይ ተክሉ
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ