1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም እና ጥፋት ተንባዮችዋ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005

ስለ ዓለም ኅልፈት የተነገረዉን ትንቢት ይዘን በፊስቡክ አስተያየታቸዉን እንዲያካፍሉን የጠየቅናቸዉ ታዳሚዎች አብዛኞቹ ከፈጣሪ በቀር ይህን የሚያዉቅ የለም ወግዱ በሏቸዉ ሲሉ ሃሳባቸዉን ፅፈዋል። አንዳዶች ደግሞ ብቻችንን መቅረታችን ነዉ ያሉንም አሉ። በሌላ በኩል ለምያልፈዉ ለኛ ለየራሳችን ዓለም ተግተን እንስራ ይሉናል የለቱ እንግዳችን። ሙሉዉን ቅንብር ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW