1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የረሳት ሶማሊያ

ረቡዕ፣ ኅዳር 17 2001

የሶማሊያ የሽግግር መንግስትና ጅቡቲ የሚገኘው ህብረት ለሶማሊያ ዳግም ነፃነት የተባለው ተቃዋሚ ቡድን ጅቡቲ ውስጥ በሶማሊያ ፍትህ እንዲሁም ዕርቅና ሰላም ላይ ያተኮረ ስብሰባ አኪሂዷል ።

መቅዲሾ የደረሰ ጥፋትምስል፦ AP

« በአንድ ጉዳይ ላይ ሁለት አቋም መያዝን ማስወገድ አለብን ። ሶማሊያን መቅጣታችን መቀጠል የለበትም ። » በሶማሊያ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ ልዑክ አህመዱ ዑልድ አብደላ ።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW