ዘመናዊ ማረሻ ተመረቀ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 10 2011ማስታወቂያ
ትናንት ዱከም ውስጥ የተመረቀው ዘመናዊ ማረሻ ምርታማነትን ያሳድጋል ሲል የኢትዮጵያ የኢኖቬሽን እና የቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሮዳ ኢንጅነሪንግ ከተባለው የግል ኩባናያ ጋር በመተባበረው የሰራው ይኽው በናፍጣ የሚሰራ ዘመናዊ ማረሻ ሌሎች የእርሻ ሥራዎችንም ማከናወን የሚያስችሉ መሣሪያዎች ሊገጠሙለት እንደሚችሉ ተነግሯል። ወጪውም ከሁለት በሬ ዋጋ ያነሰ መሆኑንም ለዶቼቬለ DW ተናግረዋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኘው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ