ዙማ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ3 ሚያዝያ 2001ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 3 2001የደቡብ አፍሪቃ መንግስት ዓቃብያነ ህግ በገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴማገናኛዉን ኮፒ አድርግየኤኤንሲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጄኮብ ዙማምስል APማስታወቂያበምህጻሩ የኤ ኤን ሲ መሪ በጄኮብ ዙማ ላይ መስርቶት የነበረውን ክስ አቆሙ። በዚህም ምክር ቤታዊው ምርጫ ሊካሄድ ሁለት ሳምንት ሲቀረው ክሱ መሰረዙ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት የመሆን ከፍተኛ ዕድል አላቸው በሚባሉት የኤኤንሲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ዙማ ላይ ተደቅኖ የነበረውን የመጨረሻውን መሰናክል አስወግዶዋል። DW/DPA