ዛምቢያ ከምርጫው በኋላ15 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 15 2004ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው የ 74 ዓመቱ ሳታ አንደበተ ርቱዕ በመሆናቸው በቅፅል ስማቸው ንጉስ ኮብራ ይባላሉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ያሸነፉት መሪ ማይክል ሳታ፣ምስል APማስታወቂያሳታ በስድስት ሳምንቱ የምርጫ ዘመቻ የውጭ ባለሀብቶች በተለይም ቻይና በዛምቢያ የምታካሂደውን እንቅስቃሴ በዋነኛነት ሲቃወሙ ነበርየዛምቢያ የኢኮኖሚ እድገትን ብንመለከት 7 ከመቶ ደርሷል። ዛምቢያ በማዕድን ሀብታም ሀገር ስትሆን በመዳብ ምርት ከአለም የ7ኛ ቦታን ይዛለች። ይሁንና ከመዳብ ዋጋ ጭማሪ ሐዝቡ ተጠቃሚ እንዳልሆነ ነው ሀይነር ነውማን የገለፁት። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ