1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዛፎችን መንከባከብ

እሑድ፣ ጥቅምት 2 2007

ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት በ30 እና 40 በመቶ ይገመት የነበረዉ የኢትዮጵያ የደን ይዞታ ባለፉት ሁለትና ሶስት አስርት ዓመታት ዉስጥ በየጊዜዉ እየቀነሰ ወደ3በመቶ ገደማ መቅረቱን የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁሟል።

Äthiopien Omo Fluss Tal Landschaft
ምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImages

በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የዘመቻ ደን ተከላ መደረጉ ቢነገርም፤ የተተከሉት ችግኞች በቅለዉ ደን የመሆን ተስፋ ማሳየታቸዉ ግን እንዳነጋገረ ነዉ። በተለይ ከኢትዮጵያዉ ሶስተኛ አምዓት መባቻ ወዲህም ሆነ በወቅቱ በቢሊዮኖች የተገመቱ የዛፍ ችግኞች መተከላቸዉን ባለሙያዎች ይናገራሉ። ችግኝ የመትከል ልማዱና እንቅስቃሴዉ መልካም ሆኖ ሳለ የሚተከሉት ተከታታይ ስለሌላቸዉ ይመስላል ዉጤቱ የተተከለዉን ብዛት ያህል እጅግም አለመታየቱ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉን ወገኖች የሚያስማማ እዉነት ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW