ባህልአፍሪቃየ«ስትሪንግ አርት»ተሰጥዎ ያላቸው ቤዛዊትና ናርዶስ04:02This browser does not support the video element.ባህልአፍሪቃ26 የካቲት 2013ዓርብ፣ የካቲት 26 2013የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎቹ ወጣት ቤዛዊት ታምሩ እና ወጣት ናርዶስ አማከለ የባቀለማት ክሮችን በመጠቀም ስትሪንግ አርት የተባሉ ስዕሎችን የመስራት ተስጥኦ አላቸው። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያየሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎቹ ቤዛዊት ታምሩ እና ናርዶስ አማከለ የባቀለማት ክሮችን በመጠቀም ስትሪንግ አርት የተባሉ ስዕሎችን የመስራት ተስጥኦ አላቸው። ወጣቶቹ የክር ስዕሎችን ሲጀምሩ እንደመዝናኛ ወይም ሆቢ ቢሆንም ቀስ በቀስ ግን ወደ ንግድ አየቀየሩት እንደሚገኙ ይናገራሉ። ወጣት ሊሻን ዳኜ ከእነሱ ጋር ቆይታ አድርጋለች። ዘገባ: ሊሻን ዳኜ ቪዲዮ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ