1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: በሙዚቃ ስለኮሮና ማስተማር

04:59

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2013

በሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ጓደኛሞቹ ኢዛት ወግደረስ እና ሩሃማ ከድር ሁለቱም 13 ዓመታቸው ነው። የ7ኛ ክፍል ተማሪ የሆኑት እነዚህ ታዳጊዎቹ የራፕ እና ሂፕ ሆፕ የሙዚቃ ስልትን እየተጠቀሙ እና በቅብብሎሽ እየዘፈኑ ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንዲጠብቁ የጥንቃቄ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ይገኛሉ።

የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ ሁለቱ ጓደኛሞች ወደ ሚማሩበት ትምህርት ቤት በመሄድ ተሰጥዋቸውን ተመልክታለች። ወደ መድረክ በመውጣት የሚፈልጉትን መልዕክት በዘፈን ማስተላለፍ መቻላቸው በራስ የመተማመን ስሜት ፈጥሮላቸዋል። በተሰመሳሳይ የእድሜ ክልል የሚገኙ ልጆችም በውስጣቸው ያለውን ፍላጎት አውጥተው ማሳየት አለባቸው ይላሉ።

ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ

ቪዲዮ ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW