ኅብረተ ሰብዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: አልባሳቱና ታሪኮቻቸው 03:45This browser does not support the video element.ኅብረተ ሰብ4 ታኅሣሥ 2014ሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2014እውን አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ምክንያት ሊሆን ይችላልን ? «ጾታዊ ጥቃት መነሻው የግለሰቦች የተዛባ ሥነ ልቦናዊ አስተሳሰብና አመለካከት እንጂ ከአለባበስ ጋር ተዛማችነት የለውም» ይላሉ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንቺው ንቅናቄ በሚል የክበብ መጠሪያ የተሰባሰቡ ተማሪዎች ። ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያበተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ጥቃት በተፈጸመባቸው ወቅት ለብሰውት የነበረውን አልባሳት በማሰባሰብ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ባዘጋጁት እውደ ርዕይ ላይ ለእይታ ማቅርባቸውን የክበቡ የህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ተማሪ እጸገነት መልካሙ ገልጻለች ። ዘገባ: ሊሻን ዳኜ ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ