1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች

04:54

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ግንቦት 23 2014

የዛሬው የዶቼ ቬለ ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ፕሮግራም እንግዳ በአካል ጉዳተኝነት የህይወት ፈተናዎች ቢገጥሟትም ሳትበገር ለህልሟ ከምትኖረው የአብስራ ሽፈራው ጋር ያስተዋውቀናል፡፡

ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን፤ ስትወለድ ባጋጠመ ችግር ምክንያት አካል ጉዳተኛ ሆናለች። የአብስራ በዘንድሮ ዓመት የ12 ክፍል ትምህርቷን በመልካም ውጤት አጠናቃ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ልትገባ በዝግጅት ላይ ናት።
ህልሟን ለመኖር፣ ነገንም ለማለም የአካል ጉዳተኝነቷ ፈተና ሆኖ ከምንም እንደማያግዳት የምትገልጸው የአብስራ ሽፈራው ምን ጊዜም በሰዎች አዕምሮ ላይ መስራትን ትመክራለች፡፡
ከየአብስራ ሽፈራው ጋር የዶይቼ ቬለ ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሱመያ ሳሙኤል ቆይታ አድርጋለች፡፡ 

ዘገባ: ሱመያ ሳሙኤል
ቪዲዮ: ሥዩም ጌቱ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW