1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ቴክኒክአፍሪቃ

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች

04:42

This browser does not support the video element.

ረቡዕ፣ ሐምሌ 14 2013

« የከበደንን ነገር ጉግል ላይ ፈልገን ልንረዳ እንችላለን » የምትለው ማርያማዊት ብዙ ሰዓት መጠቀም የተለያዩ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል እንደሚችልም ጠንቅቃ ታውቃለች። ልክ እንደ እርሷ 13 ዓመቷ የሆነችው ሲፓራ በኮሮና ምክንያት ትምህርት ቤቶች የተዘጉ ጊዜ የማህበራዊ ሚዲያ በተለይም ደግሞ ቴሌግራም ብዙ እንደጠቀማቸው ትናገራለች። አንድ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) የሰራው የ 15 ዓመቱ ተማሪ አሜል ራሱን ለማስተማር ዮቲውብን ብዙ ይጠቀማል። ከዚህም በተጨማሪ አዳጊ ሴቶች ማድረግ ይችላሉ የሚለው ነገሮች አሉ። የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሱመያ ሳሙኤል ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ጥቅም እና ጉዳቱ ጠይቃቸዋለች።

ዘገባ: ሱሙያ ሳሙኤል
ቪዲዮ: ሰለሞን ሙጬ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW