ማስታወቂያ
በአገሪቱ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቀጥታ በተሠራጨው የሽልማት ሥነ ሥረዓት ላይ ሜላት ዋንጫና የሁለት መቶ ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶላታል ፡፡ “ለዚህ ሽልማት የበቃሁት ከልጅነቴ ጀምሮ የነበረኝን የትወና ፍላጎት በማሳደጌ ነው “ የምትለው ሜላት በቀጣይ በሽልማት ባገኘችው ገንዘብ አጫጭር የጭውውት ድራማዎችን ለመሥራት ማቀዷን ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት ተናግራለች ፡፡ #ዝምታሰባሪአዳጊሴቶች #GirlzOffMute
ዘጋቢ ፡ ሊሻን ዳኜ
ቪዲዮ ፡ ሸዋንግዛው ወጋየሁ
