1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የኦቲዝም ማዕከል በጎ ፍቃደኞች

04:35

This browser does not support the video element.

ሰኞ፣ ሐምሌ 19 2013

ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የኦቲዝም ወይም የአዕምሮ እድገት መዛባት ያለባቸው ሰዎች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የብራይት ኦፒዝም ማዕከል ለዚህ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ህፃናት መደበኛ ትምህርት እና መሰል ድጋፎችን ይሰጣል።

እንደ ተማሪ ብሌን ተስፋዬ እና ተማሪ ምህረት ዘነበ የመሳሰሉ አዳጊ ሴቶች ደግሞ  በዚህ ማዕከል ውስጥ በበጎ ፍቃደኝነት ያገለግላሉ።  ከዚህም በተጨማሪ በግል ጥረታቸው ለማዕከሉ ገንዘብ ያሰባስባሉ። ሌሎች ሴት ልጆችስ ከእነዚህ ሁለት ተማሪዎች ተግባር  ምን መማር ይችላሉ? የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ ከበጎ ፍቃድ አገልጋዮቹ ጋር ቆይታ አድርጋለች። 
 
ዘገባ: ሊሻን ዳኜ
ቪዲዮ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW