ኅብረተ ሰብዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የዓሳ ቁርጥ አዘጋጆቹ 03:26This browser does not support the video element.ኅብረተ ሰብ5 ታኅሣሥ 2015ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 5 2015ዱቢቴ ወየሳ እና ውቤ መንታሞ በሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ላይ የዓሳ ቁርጥ በማዘጋጀትና በመሸጥ ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን በኑሮ ይደግፋሉ ፡፡ የ15 ዓመት አዳጊ የሆኑት ዱቢቴ እና ውቤ የዓሳ ቁርጥ መበለትና ማዘጋጀት ከእናቶቻቸው መልመዳቸውን ይናገራሉ ፡፡ ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያአሁን ላይ በቀን በዚሁ ሥራ በማሳለፍ በማታው ደግሞ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ እንደሚገኙም ገልጸዋል፡፡ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ የመድረስ ህልም እንዳላቸው የሚናገሩት አዳጊዎቹ ዱቢቴ መምህር ውቤ ደግሞ ሐኪም የመሆን ፍላጎት እንዳላቸው አስረድተዋል፡፡#ዝምታሰባሪአዳጊሴቶች #GirlzOffMute ዘጋቢ ፡ ሊሻን ዳኜ ቪዲዮ ፡ ሸዋንግዛው ወጋየሁ