1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የደረጃ ተማሪዋ አቢያ ክብሮም

03:29

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2013

አቢያ ክብሮም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኪድስ ኒው ፍላወር ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ተማሪ ናት። ፕሮግራም አውጥታ ማጥናቷ ጎበዝ ለመሆን እንደረዳት ትናገራለች።

አቢያ ክብሮም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኪድስ ኒው ፍላወር ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ተማሪ ናት። ፕሮግራም አውጥታ ማጥናቷ ጎበዝ ለመሆን እንደረዳት ትናገራለች። የ 8 ኛ ክፍል ተማሪዋ  በትርፍ ጊዜዋ ስዕል፣ ግጥም እና የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን መስራት ያስደስታታል። በእሷ እድሜ ላሉ አዳጊ ሴቶች የምትመክራቸውም አላት።  በተመሳሳይ ትምህርት ቤት ከምትማረው የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሱመያ ሳሙኤል ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ዘገባ: ሱሙያ ሳሙኤል
ቪዲዮ: ሰለሞን ሙጬ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW